ዘዳግም 32:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የይሖዋ ሕዝብ ድርሻው ነው፤+ያዕቆብ ርስቱ ነው።+ 10 እሱን ምድረ በዳ በሆነ ምድር፣+ነፋስ በሚያፏጭበት ጭው ያለ በረሃ አገኘው።+ ሊጠብቀውም ዙሪያውን ከበበው፤ ተንከባከበው፤+እንደ ዓይኑም ብሌን ጠበቀው።+ ዘካርያስ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ክብር ከተጎናጸፈ በኋላ፣* እናንተን ወደዘረፏችሁ ብሔራት የላከኝ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦+ ‘እናንተን የሚነካ ሁሉ የዓይኔን ብሌን* ይነካል።+
9 የይሖዋ ሕዝብ ድርሻው ነው፤+ያዕቆብ ርስቱ ነው።+ 10 እሱን ምድረ በዳ በሆነ ምድር፣+ነፋስ በሚያፏጭበት ጭው ያለ በረሃ አገኘው።+ ሊጠብቀውም ዙሪያውን ከበበው፤ ተንከባከበው፤+እንደ ዓይኑም ብሌን ጠበቀው።+