1 ሳሙኤል 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የአምላክም ታቦት ተማረከ፤ ሁለቱ የኤሊ ልጆች ሆፍኒ እና ፊንሃስም ሞቱ።+ ኤርምያስ 7:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “‘አሁን ግን መጀመሪያ የስሜ ማደሪያ+ አድርጌው ወደነበረው በሴሎ+ ወዳለው ስፍራዬ ሂዱ፤ ከሕዝቤ ከእስራኤል ክፋት የተነሳም ምን እንዳደረግኩት እዩ።+