ዘዳግም 18:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “አምላክህ ይሖዋ ወደሚሰጥህ ምድር በምትገባበት ጊዜ በዚያ የሚገኙ ብሔራት የሚፈጽሟቸውን አስጸያፊ ነገሮች አታድርግ።+ 10 ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፣+ ሟርተኛ፣+ አስማተኛ፣+ ሞራ ገላጭ፣+ ምትሃተኛ፣+ ኢሳይያስ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አንተ ሕዝብህን ይኸውም የያዕቆብን ቤት ትተሃል፤+ምክንያቱም እነሱ ከምሥራቅ በመጡ ነገሮች ተሞልተዋል፤እንደ ፍልስጤማውያን የአስማት ድርጊቶችን ይፈጽማሉ፤+በባዕድ አገር ሰዎች ልጆችም ተጥለቅልቀዋል።
9 “አምላክህ ይሖዋ ወደሚሰጥህ ምድር በምትገባበት ጊዜ በዚያ የሚገኙ ብሔራት የሚፈጽሟቸውን አስጸያፊ ነገሮች አታድርግ።+ 10 ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፣+ ሟርተኛ፣+ አስማተኛ፣+ ሞራ ገላጭ፣+ ምትሃተኛ፣+
6 አንተ ሕዝብህን ይኸውም የያዕቆብን ቤት ትተሃል፤+ምክንያቱም እነሱ ከምሥራቅ በመጡ ነገሮች ተሞልተዋል፤እንደ ፍልስጤማውያን የአስማት ድርጊቶችን ይፈጽማሉ፤+በባዕድ አገር ሰዎች ልጆችም ተጥለቅልቀዋል።