1 ሳሙኤል 1:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እንዲህም ስትል ተሳለች፦ “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አገልጋይህ እየደረሰባት ያለውን መከራ ተመልክተህ ብታስበኝና አገልጋይህን ሳትረሳት ወንድ ልጅ ብትሰጣት+ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ለይሖዋ እሰጠዋለሁ፤ ራሱንም ምላጭ አይነካውም።”+ መዝሙር 66:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሆኖም አምላክ ሰምቷል፤+ጸሎቴን በትኩረት አዳምጧል።+ ምሳሌ 15:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ይሖዋ ከክፉዎች እጅግ የራቀ ነው፤የጻድቃንን ጸሎት ግን ይሰማል።+
11 እንዲህም ስትል ተሳለች፦ “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አገልጋይህ እየደረሰባት ያለውን መከራ ተመልክተህ ብታስበኝና አገልጋይህን ሳትረሳት ወንድ ልጅ ብትሰጣት+ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ለይሖዋ እሰጠዋለሁ፤ ራሱንም ምላጭ አይነካውም።”+