መዝሙር 34:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህ ችግረኛ ተጣራ፤ ይሖዋም ሰማው። ከጭንቀቱ ሁሉ ገላገለው።+ መዝሙር 65:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጸሎት ሰሚ የሆንከው አምላክ ሆይ፣ ሁሉም ዓይነት ሰው* ወደ አንተ ይመጣል።+ መዝሙር 116:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 116 ይሖዋ ድምፄን፣እርዳታ ለማግኘት የማቀርበውን ልመና ስለሚሰማ እወደዋለሁ።*+ 1 ዮሐንስ 3:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እንዲሁም ትእዛዛቱን ስለምንጠብቅና በፊቱ ደስ የሚያሰኙትን ነገሮች ስለምናደርግ የምንጠይቀውን ሁሉ ከእሱ እንቀበላለን።+