1 ሳሙኤል 17:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ዳዊትም አጠገቡ ቆመው የነበሩትን ሰዎች እንዲህ አላቸው፦ “ለመሆኑ ያን ፍልስጤማዊ ገድሎ እንዲህ ያለውን ውርደት ከእስራኤል ላይ ለሚያስወግድ ሰው ምን ይደረግለታል? ደግሞስ ይህ ያልተገረዘ ፍልስጤማዊ ሕያው በሆነው አምላክ ሠራዊት ላይ የሚሳለቀው ማን ስለሆነ ነው?”+ 2 ነገሥት 19:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ያቃለልከውና የሰደብከው ማንን ነው?+ ድምፅህን ከፍ ያደረግከው፣+እብሪተኛ ዓይንህንም ያነሳኸው በማን ላይ ነው? በእስራኤል ቅዱስ ላይ እኮ ነው!+
26 ዳዊትም አጠገቡ ቆመው የነበሩትን ሰዎች እንዲህ አላቸው፦ “ለመሆኑ ያን ፍልስጤማዊ ገድሎ እንዲህ ያለውን ውርደት ከእስራኤል ላይ ለሚያስወግድ ሰው ምን ይደረግለታል? ደግሞስ ይህ ያልተገረዘ ፍልስጤማዊ ሕያው በሆነው አምላክ ሠራዊት ላይ የሚሳለቀው ማን ስለሆነ ነው?”+