1 ሳሙኤል 17:58 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 58 ሳኦልም “አንተ ወጣት፣ የማን ልጅ ነህ?” ሲል ጠየቀው፤ ዳዊትም መልሶ “የቤተልሔም+ ሰው የሆነው የአገልጋይህ የእሴይ+ ልጅ ነኝ” አለው። ሚክያስ 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከይሁዳ አእላፋት* መካከል በጣም ትንሽ የሆንሽውቤተልሔም ኤፍራታ+ ሆይ፣ምንጩ ከጥንት፣ ከረጅም ዘመን በፊት የሆነ፣በእስራኤል ገዢ የሚሆን ከአንቺ ይወጣልኛል።+ ማቴዎስ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ‘በይሁዳ ምድር የምትገኚው አንቺ ቤተልሔም ሆይ፣ ለሕዝቤ ለእስራኤል እረኛ የሚሆን ገዢ ከአንቺ ስለሚወጣ በይሁዳ ገዢዎች ዘንድ ከሁሉ የተናቅሽ ከተማ አትሆኚም።’”+
2 ከይሁዳ አእላፋት* መካከል በጣም ትንሽ የሆንሽውቤተልሔም ኤፍራታ+ ሆይ፣ምንጩ ከጥንት፣ ከረጅም ዘመን በፊት የሆነ፣በእስራኤል ገዢ የሚሆን ከአንቺ ይወጣልኛል።+
6 ‘በይሁዳ ምድር የምትገኚው አንቺ ቤተልሔም ሆይ፣ ለሕዝቤ ለእስራኤል እረኛ የሚሆን ገዢ ከአንቺ ስለሚወጣ በይሁዳ ገዢዎች ዘንድ ከሁሉ የተናቅሽ ከተማ አትሆኚም።’”+