ሩት 4:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤+ እሴይም ዳዊትን+ ወለደ። 1 ሳሙኤል 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከጊዜ በኋላ ይሖዋ ሳሙኤልን እንዲህ አለው፦ “ሳኦል በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንዲሆን አልፈለግኩም፤+ ታዲያ አንተ ለእሱ የምታዝነው እስከ መቼ ነው?+ በል ቀንድህን ዘይት ሙላና+ ሂድ። የቤተልሔም ሰው ወደሆነው ወደ እሴይ+ እልክሃለሁ፤ ምክንያቱም ከወንዶች ልጆቹ መካከል ንጉሥ የሚሆንልኝ ሰው መርጫለሁ።”+ 1 ዜና መዋዕል 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እሴይ የበኩር ልጁን ኤልያብን፣ ሁለተኛውን ልጁን አቢናዳብን፣+ ሦስተኛውን ልጁን ሺምአን፣+ 1 ዜና መዋዕል 2:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ስድስተኛውን ልጁን ኦጼምን እና ሰባተኛውን ልጁን ዳዊትን+ ወለደ። ማቴዎስ 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ።+ ዳዊት ከኦርዮ ሚስት ሰለሞንን ወለደ፤+ ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+ የሐዋርያት ሥራ 13:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እሱን ከሻረው በኋላ ‘እንደ ልቤ የሆነውን+ የእሴይን+ ልጅ ዳዊትን አገኘሁ፤ እሱ የምፈልገውን ነገር ሁሉ ያደርጋል’ ሲል የመሠከረለትን ዳዊትን ንጉሥ አድርጎ አስነሳላቸው።+ አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025) ውጣ ግባ አማርኛ አጋራ የግል ምርጫዎች Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania የአጠቃቀም ውል ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ JW.ORG ግባ አጋራ በኢሜይል አጋራ
16 ከጊዜ በኋላ ይሖዋ ሳሙኤልን እንዲህ አለው፦ “ሳኦል በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንዲሆን አልፈለግኩም፤+ ታዲያ አንተ ለእሱ የምታዝነው እስከ መቼ ነው?+ በል ቀንድህን ዘይት ሙላና+ ሂድ። የቤተልሔም ሰው ወደሆነው ወደ እሴይ+ እልክሃለሁ፤ ምክንያቱም ከወንዶች ልጆቹ መካከል ንጉሥ የሚሆንልኝ ሰው መርጫለሁ።”+
6 እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ።+ ዳዊት ከኦርዮ ሚስት ሰለሞንን ወለደ፤+ ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+ የሐዋርያት ሥራ 13:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እሱን ከሻረው በኋላ ‘እንደ ልቤ የሆነውን+ የእሴይን+ ልጅ ዳዊትን አገኘሁ፤ እሱ የምፈልገውን ነገር ሁሉ ያደርጋል’ ሲል የመሠከረለትን ዳዊትን ንጉሥ አድርጎ አስነሳላቸው።+ አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025) ውጣ ግባ አማርኛ አጋራ የግል ምርጫዎች Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania የአጠቃቀም ውል ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ JW.ORG ግባ አጋራ በኢሜይል አጋራ
23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+ የሐዋርያት ሥራ 13:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እሱን ከሻረው በኋላ ‘እንደ ልቤ የሆነውን+ የእሴይን+ ልጅ ዳዊትን አገኘሁ፤ እሱ የምፈልገውን ነገር ሁሉ ያደርጋል’ ሲል የመሠከረለትን ዳዊትን ንጉሥ አድርጎ አስነሳላቸው።+
32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+ የሐዋርያት ሥራ 13:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እሱን ከሻረው በኋላ ‘እንደ ልቤ የሆነውን+ የእሴይን+ ልጅ ዳዊትን አገኘሁ፤ እሱ የምፈልገውን ነገር ሁሉ ያደርጋል’ ሲል የመሠከረለትን ዳዊትን ንጉሥ አድርጎ አስነሳላቸው።+
22 እሱን ከሻረው በኋላ ‘እንደ ልቤ የሆነውን+ የእሴይን+ ልጅ ዳዊትን አገኘሁ፤ እሱ የምፈልገውን ነገር ሁሉ ያደርጋል’ ሲል የመሠከረለትን ዳዊትን ንጉሥ አድርጎ አስነሳላቸው።+