1 ሳሙኤል 18:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚያች ዕለት አንስቶ ሳኦል ዳዊትን በጥርጣሬ ዓይን ይመለከተው ጀመር። 1 ሳሙኤል 18:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ከሳኦል ተለይቶ+ ከዳዊት ጋር ስለነበር+ ሳኦል ዳዊትን ፈራው። 1 ሳሙኤል 20:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 በዚህ ጊዜ ሳኦል እሱን ለመግደል ጦሩን ወረወረበት፤+ ስለሆነም ዮናታን አባቱ፣ ዳዊትን ለመግደል ቆርጦ መነሳቱን አወቀ።+