1 ሳሙኤል 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ዳዊት ከሳኦል ጋር ተነጋግሮ እንደጨረሰ ዮናታንና+ ዳዊት የጠበቀ ወዳጅነት መሠረቱ፤* ዮናታንም እንደ ራሱ* ወደደው።+ ምሳሌ 18:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እርስ በርስ ከመጠፋፋት ወደኋላ የማይሉ ጓደኛሞች አሉ፤+ነገር ግን ከወንድም ይበልጥ የሚቀርብ ጓደኛ አለ።+