መዝሙር 56:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ፍርሃት በሚሰማኝ ጊዜ+ በአንተ እታመናለሁ።+ መዝሙር 56:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እኔን ለማጥቃት ራሳቸውን ይሰውራሉ፤ሕይወቴን* ለማጥፋት በመሻት+እርምጃዬን አንድ በአንድ ይከታተላሉ።+