መዝሙር 52:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። ማስኪል።* የዳዊት መዝሙር፤ ኤዶማዊው ዶይቅ ወደ ሳኦል ሄዶ፣ ዳዊት ወደ አሂሜሌክ ቤት መጥቶ እንደነበር በነገረው ጊዜ።+