ዘሌዋውያን 19:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በስሜ በሐሰት አትማሉ፤+ በዚህም የአምላካችሁን ስም አታርክሱ። እኔ ይሖዋ ነኝ። ዘዳግም 6:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ አምላክህን ፍራ፤+ እሱን አገልግል፤+ በስሙም ማል።+