መዝሙር 7:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ በሕዝቦች ላይ ፍርድ ያስተላልፋል።+ ይሖዋ ሆይ፣ እንደ ጽድቄ፣እንደ ንጹሕ አቋሜም* ፍረድልኝ።+ መዝሙር 18:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሖዋ እንደ ጽድቄ ወሮታ ይከፍለኛል፤+እንደ እጄ ንጽሕና ብድራት ይመልስልኛል።+