መዝሙር 150:3-5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በቀንደ መለከት+ ድምፅ አወድሱት። በባለ አውታር መሣሪያና በበገና አወድሱት።+ 4 በአታሞና+ በሽብሸባ አወድሱት። በባለ አውታር መሣሪያና+ በዋሽንት+ አወድሱት። 5 በሚያስተጋባ ሲምባል* አወድሱት። ኃይለኛ ድምፅ በሚያወጣ ሲምባል+ አወድሱት።
3 በቀንደ መለከት+ ድምፅ አወድሱት። በባለ አውታር መሣሪያና በበገና አወድሱት።+ 4 በአታሞና+ በሽብሸባ አወድሱት። በባለ አውታር መሣሪያና+ በዋሽንት+ አወድሱት። 5 በሚያስተጋባ ሲምባል* አወድሱት። ኃይለኛ ድምፅ በሚያወጣ ሲምባል+ አወድሱት።