የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 15:25, 26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ከዚያም ዳዊትና የእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲሁም የሺህ አለቆቹ የይሖዋን የቃል ኪዳኑን ታቦት ከኦቤድዔዶም+ ቤት በታላቅ ደስታ ለማምጣት ሄዱ።+ 26 የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት የተሸከሙትን ሌዋውያን፣ እውነተኛው አምላክ ስለረዳቸው ሰባት ወይፈኖችንና ሰባት አውራ በጎችን ሠዉ።+

  • መዝሙር 24:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 እናንተ ደጆች፣ ራሳችሁን ቀና አድርጉ፤+

      እናንተ ጥንታዊ በሮች፣

      ክብር የተጎናጸፈው ንጉሥ ይገባ ዘንድ ተከፈቱ!*+

  • መዝሙር 68:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 አምላክ ሆይ፣ እነሱ የድል ሰልፍህን ያያሉ፤

      ይህም አምላኬና ንጉሤ ወደ ቅዱሱ ስፍራ የሚያደርገው የድል ጉዞ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ