የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 24
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ክብር የተጎናጸፈው ንጉሥ

        • ‘ምድር የይሖዋ ናት’ (1)

መዝሙር 24:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2009፣ ገጽ 29

መዝሙር 24:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 29:11፤ ኢዮብ 41:11፤ 1ቆሮ 10:26

መዝሙር 24:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:9፤ ኢዮብ 38:11፤ መዝ 136:6፤ ኤር 5:22

መዝሙር 24:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 15:1-5

መዝሙር 24:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፍሴ።” አንድ ሰው የሚምልበትን የይሖዋን ሕይወት ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:21፤ ኢሳ 33:15, 16፤ ማቴ 5:8
  • +መዝ 34:12, 13፤ ሚል 3:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2017፣ ገጽ 4

መዝሙር 24:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍትሕንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 128:1-5
  • +ኢሳ 12:2

መዝሙር 24:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከፍ በሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 118:19፤ 122:2
  • +2ሳሙ 6:15፤ መዝ 48:1-3

መዝሙር 24:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 93:1
  • +ዘፀ 15:3፤ 1ሳሙ 17:47፤ 2ዜና 20:15፤ ኢሳ 42:13

መዝሙር 24:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 118:19

መዝሙር 24:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 29:11

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 24:11ዜና 29:11፤ ኢዮብ 41:11፤ 1ቆሮ 10:26
መዝ. 24:2ዘፍ 1:9፤ ኢዮብ 38:11፤ መዝ 136:6፤ ኤር 5:22
መዝ. 24:3መዝ 15:1-5
መዝ. 24:42ሳሙ 22:21፤ ኢሳ 33:15, 16፤ ማቴ 5:8
መዝ. 24:4መዝ 34:12, 13፤ ሚል 3:5
መዝ. 24:5መዝ 128:1-5
መዝ. 24:5ኢሳ 12:2
መዝ. 24:7መዝ 118:19፤ 122:2
መዝ. 24:72ሳሙ 6:15፤ መዝ 48:1-3
መዝ. 24:8መዝ 93:1
መዝ. 24:8ዘፀ 15:3፤ 1ሳሙ 17:47፤ 2ዜና 20:15፤ ኢሳ 42:13
መዝ. 24:9መዝ 118:19
መዝ. 24:101ዜና 29:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 24:1-10

መዝሙር

የዳዊት መዝሙር። ማህሌት።

24 ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ፣

ፍሬያማ የሆነችው ምድርና በእሷ ላይ የሚኖር ሁሉ የይሖዋ ነው።+

 2 እሱ በባሕሮች ላይ መሥርቷታልና፤+

በወንዞችም ላይ አጽንቶ አስቀምጧታል።

 3 ወደ ይሖዋ ተራራ መውጣት የሚችል ማን ነው?+

በቅዱስ ስፍራውስ ሊቆም የሚችል ማን ነው?

 4 ከክፋት የጸዱ እጆችና ንጹሕ ልብ ያለው፣+

በእኔ ሕይወት* በሐሰት ያልማለ፣

በማታለልም መሐላ ያልፈጸመ።+

 5 እሱ በረከትን ከይሖዋ ያገኛል፤+

ጽድቅንም* አዳኝ ከሆነው አምላኩ ይቀበላል።+

 6 እሱን የሚፈልጉ ሰዎች ትውልድ ይህ ነው፤

የያዕቆብ አምላክ ሆይ፣ ፊትህን የሚፈልጉ ሰዎች ትውልድ እንዲህ ያለ ነው። (ሴላ)

 7 እናንተ ደጆች፣ ራሳችሁን ቀና አድርጉ፤+

እናንተ ጥንታዊ በሮች፣

ክብር የተጎናጸፈው ንጉሥ ይገባ ዘንድ ተከፈቱ!*+

 8 ይህ ክብር የተጎናጸፈ ንጉሥ ማን ነው?

ብርቱና ኃያል የሆነው ይሖዋ ነው፤+

በውጊያ ኃያል የሆነው ይሖዋ ነው።+

 9 እናንተ ደጆች፣ ራሳችሁን ቀና አድርጉ፤+

እናንተ ጥንታዊ በሮች፣

ክብር የተጎናጸፈው ንጉሥ ይገባ ዘንድ ተከፈቱ!

10 ይህ ክብር የተጎናጸፈ ንጉሥ ማን ነው?

የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ነው፤ ክብር የተጎናጸፈው ንጉሥ እሱ ነው።+ (ሴላ)

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ