1 ሳሙኤል 18:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ዳዊት የሚያከናውነው ነገር ሁሉ ይሳካለት ነበር፤*+ ይሖዋም ከእሱ ጋር ነበር።+ 2 ሳሙኤል 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በዚህ ሁኔታ ዳዊት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረታ ሄደ፤+ የሠራዊት አምላክ ይሖዋም ከእሱ ጋር ነበር።+