1 ሳሙኤል 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ዳዊት ከሳኦል ጋር ተነጋግሮ እንደጨረሰ ዮናታንና+ ዳዊት የጠበቀ ወዳጅነት መሠረቱ፤* ዮናታንም እንደ ራሱ* ወደደው።+ 1 ሳሙኤል 18:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ዮናታንም ዳዊትን እንደ ራሱ* ስለወደደው+ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን ተጋቡ።+