መዝሙር 37:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 መንገድህን ለይሖዋ አደራ ስጥ፤*+በእሱ ታመን፤ እሱም ለአንተ ሲል እርምጃ ይወስዳል።+ መዝሙር 44:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በአንተ ኃይል ጠላቶቻችንን እንመክታለን፤+በእኛ ላይ የተነሱትን በስምህ እንረግጣለን።+ ምሳሌ 29:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሰውን መፍራት* ወጥመድ ነው፤+በይሖዋ የሚታመን ግን ጥበቃ ያገኛል።+