2 ሳሙኤል 7:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የሕይወት ዘመንህ አብቅቶ+ ከአባቶችህ ጋር በምታንቀላፋበት ጊዜ ከአንተ በኋላ ከአብራክህ የሚወጣውን ዘርህን አስነሳለሁ፤ መንግሥቱንም አጸናለሁ።+ 1 ዜና መዋዕል 29:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ንጉሥ ዳዊትም ለመላው ጉባኤ እንዲህ አለ፦ “አምላክ የመረጠው+ ልጄ ሰለሞን ገና ወጣት ነው፤ ተሞክሮም የለውም፤*+ ሥራው ደግሞ ታላቅ ነው፤ ቤተ መቅደሱ* የሚሠራው ለሰው ሳይሆን ለይሖዋ አምላክ ነውና።+
29 ንጉሥ ዳዊትም ለመላው ጉባኤ እንዲህ አለ፦ “አምላክ የመረጠው+ ልጄ ሰለሞን ገና ወጣት ነው፤ ተሞክሮም የለውም፤*+ ሥራው ደግሞ ታላቅ ነው፤ ቤተ መቅደሱ* የሚሠራው ለሰው ሳይሆን ለይሖዋ አምላክ ነውና።+