መዝሙር 37:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከቁጣ ተቆጠብ፤ ንዴትንም ተው፤+ተበሳጭተህ ክፉ ነገር አትሥራ።* 1 ጴጥሮስ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሲሰድቡት+ መልሶ አልተሳደበም።+ መከራ ሲደርስበት+ አልዛተም፤ ከዚህ ይልቅ በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን በአደራ ሰጠ።+