-
ኤርምያስ 11:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
አምላክ ሆይ፣ በእነሱ ላይ የምትወስደውን የበቀል እርምጃ እንዳይ አድርገኝ፤
ጉዳዬን ለአንተ አቅርቤአለሁና።
-
-
ዮሐንስ 8:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 እኔ ለራሴ ክብር እየፈለግኩ አይደለም፤+ ይሁንና ይህን የሚፈልግና የሚፈርድ አለ።
-