-
መዝሙር 37:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ክፉ ሰው በጻድቁ ላይ ያሴራል፤+
በእሱ ላይ ጥርሱን ያፋጫል።
-
-
መዝሙር 55:12, 13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በእኔ ላይ የተነሳው ባላጋራ አይደለም፤
ቢሆንማ ኖሮ ከእሱ በተሸሸግኩ ነበር።
-