መዝሙር 41:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሌላው ቀርቶ ከእኔ ጋር ሰላም የነበረው፣ እምነት የጣልኩበትና+ከማዕዴ ይበላ የነበረ ሰው ተረከዙን በእኔ ላይ አነሳ።*+ ማቴዎስ 26:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እየበሉ ሳሉም “እውነት እላችኋለሁ፣ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል” አለ።+ ዮሐንስ 13:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይህን ስል ስለ ሁላችሁም መናገሬ አይደለም፤ የመረጥኳቸውን አውቃለሁ። ይሁንና ‘ከማዕዴ ይበላ የነበረ ተረከዙን በእኔ ላይ አነሳ’*+ የሚለው የቅዱሳን መጻሕፍት ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው።+
18 ይህን ስል ስለ ሁላችሁም መናገሬ አይደለም፤ የመረጥኳቸውን አውቃለሁ። ይሁንና ‘ከማዕዴ ይበላ የነበረ ተረከዙን በእኔ ላይ አነሳ’*+ የሚለው የቅዱሳን መጻሕፍት ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው።+