2 ሳሙኤል 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ስለዚህ የሂታዊውን የኦርዮን ሚስት ወስደህ ሚስትህ በማድረግ እኔን ስለናቅክ ሰይፍ ከቤትህ ፈጽሞ አይለይም።’+ ምሳሌ 2:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ክፉዎች ግን ከምድር ገጽ ይጠፋሉ፤+ከዳተኞችም ከእሷ ይወገዳሉ።+ ምሳሌ 20:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አባቱንና እናቱን የሚረግም ሁሉጨለማ ሲሆን መብራቱ ይጠፋበታል።+ ምሳሌ 30:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በአባቷ ላይ የምታፌዝን፣ የእናቷንም ትእዛዝ የምትንቅን+ ዓይንየሸለቆ* ቁራዎች ይጎጠጉጧታል፤የንስር ጫጩቶችም ይበሏታል።+