መዝሙር 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ ለተጨቆኑ አስተማማኝ መጠጊያ ይሆናል፤+በመከራ ጊዜ አስተማማኝ መጠጊያ ነው።+ ምሳሌ 18:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የይሖዋ ስም ጽኑ ግንብ ነው።+ ጻድቅ ወደዚያ በመሮጥ ጥበቃ ያገኛል።*+