መዝሙር 18:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በፊቱ እንከን የለሽ ሆኜ እኖራለሁ፤+ራሴንም ከስህተት እጠብቃለሁ።+ ምሳሌ 14:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ጥበበኛ ሰው ጠንቃቃ ነው፤ ከክፉም ይርቃል፤ሞኝ ግን ደንታ ቢስ ነው፤* ደግሞም ከልክ በላይ በራሱ ይመካል።