2 ሳሙኤል 22:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በፊቱ እንከን የለሽ+ ሆኜ እኖራለሁ፤ራሴንም ከስህተት እጠብቃለሁ።+ ምሳሌ 14:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ጥበበኛ ሰው ጠንቃቃ ነው፤ ከክፉም ይርቃል፤ሞኝ ግን ደንታ ቢስ ነው፤* ደግሞም ከልክ በላይ በራሱ ይመካል።