መዝሙር 18:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሖዋ እንደ ጽድቄ፣+በፊቱ ንጹሕ እንደሆኑት እጆቼ ብድራት ይመልስልኝ።+ ምሳሌ 5:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የሰው መንገድ በይሖዋ ዓይኖች ፊት ነውና፤እሱ መንገዱን ሁሉ ይመረምራል።+