መዝሙር 12:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የይሖዋ ቃል የጠራ ነው፤+ከሸክላ በተሠራ ምድጃ* እንደተጣራ ብር ሰባት ጊዜ የነጠረ ነው። ምሳሌ 30:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የአምላክ ቃል ሁሉ የነጠረ ነው።+ እሱ፣ መጠጊያቸው ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻ ነው።+