2 ሳሙኤል 22:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 የእውነተኛው አምላክ መንገድ ፍጹም ነው፤+የይሖዋ ቃል የነጠረ ነው።+ እሱ መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።+ መዝሙር 19:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የይሖዋ መመሪያዎች ትክክል ናቸው፤ ልብን ደስ ያሰኛሉ፤+የይሖዋ ትእዛዝ ንጹሕ ነው፤ ዓይንን ያበራል።+