ዘፍጥረት 49:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ይሁዳ+ ሆይ፣ ወንድሞችህ ያወድሱሃል።+ እጅህ የጠላቶችህን አንገት ያንቃል።+ የአባትህ ወንዶች ልጆች በፊትህ ይሰግዳሉ።+