ሚልክያስ 4:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ስሜን ለምታከብሩት* ለእናንተ ግን የጽድቅ ፀሐይ በጨረሮቿ* ፈውስ ይዛ ትወጣለች፤ እናንተም እንደሰቡ ጥጆች ትቦርቃላችሁ።” ማቴዎስ 17:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በፊታቸውም ተለወጠ፤ ፊቱም እንደ ፀሐይ አበራ፤ ልብሱም እንደ ብርሃን አንጸባረቀ።*+ ራእይ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ይዞ ነበር፤+ ከአፉም በሁለቱም በኩል ስለት ያለው ረጅም ሰይፍ+ ወጣ፤ ፊቱም በሙሉ ድምቀቱ እንደሚያበራ ፀሐይ ነበር።+