ኢያሱ 15:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የይሁዳ ነገድ በየቤተሰባቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነበር። ኢያሱ 15:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ያርሙት፣ አዱላም፣+ ሶኮህ፣ አዜቃ፣+ 1 ሳሙኤል 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ዳዊትም ከዚያ ተነስቶ+ ወደ አዱላም+ ዋሻ ሸሸ። ወንድሞቹና መላው የአባቱ ቤት ይህን ሲሰሙ እሱ ወዳለበት ወደዚያ ወረዱ።