ኢያሱ 15:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የይሁዳ ነገድ በየቤተሰባቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነበር። ኢያሱ 15:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ያርሙት፣ አዱላም፣+ ሶኮህ፣ አዜቃ፣+ 2 ሳሙኤል 23:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በመከር ወቅት ከ30ዎቹ መሪዎች መካከል ሦስቱ ዳዊት ወደሚገኝበት ወደ አዱላም+ ዋሻ ወረዱ፤ አንድ የፍልስጤማውያን ቡድንም* በረፋይም ሸለቆ*+ ሰፍሮ ነበር። መዝሙር 34:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የጻድቅ ሰው መከራ* ብዙ ነው፤+ይሖዋ ግን ከመከራው ሁሉ ይታደገዋል።+ መዝሙር 56:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አንተ ከሞት ታድገኸኛልና፤*+እግሮቼንም ከእንቅፋት አድነሃል፤+ይህም በሕያዋን ብርሃን በአምላክ ፊት እመላለስ ዘንድ ነው።+
13 በመከር ወቅት ከ30ዎቹ መሪዎች መካከል ሦስቱ ዳዊት ወደሚገኝበት ወደ አዱላም+ ዋሻ ወረዱ፤ አንድ የፍልስጤማውያን ቡድንም* በረፋይም ሸለቆ*+ ሰፍሮ ነበር።