መክብብ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔም በልቤ እንዲህ አልኩ፦ “እነሆ፣ ከእኔ በፊት በኢየሩሳሌም ከነበሩት ሁሉ እጅግ የላቀ ጥበብ አገኘሁ፤+ ልቤም ከፍተኛ ጥበብና እውቀት አገኘ።”+ 1 ዮሐንስ 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በእሱ ላይ ያለን ትምክህት* ይህ ነው፤+ የምንጠይቀው ነገር ምንም ይሁን ምን ከፈቃዱ ጋር በሚስማማ ሁኔታ እስከለመንን ድረስ ይሰማናል።+