ዕብራውያን 4:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እንግዲህ እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ ምሕረትና ጸጋ እናገኝ ዘንድ ያለምንም ፍርሃት* ወደ ጸጋው ዙፋን እንቅረብ።+ 1 ዮሐንስ 3:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ ልባችን የማይኮንነን ከሆነ ከአምላክ ጋር በነፃነት መነጋገር እንችላለን፤+