ምሳሌ 6:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አንተ ሰነፍ፣ ወደ ጉንዳን ሂድ፤+መንገዷንም በጥሞና ተመልክተህ ጥበበኛ ሁን። ምሳሌ 30:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ጉንዳኖች ኃይል የሌላቸው ፍጥረታት* ናቸው፤ይሁንና ምግባቸውን በበጋ ያዘጋጃሉ።+