1 ነገሥት 7:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እነዚህ ሁሉ ከውጭ አንስቶ እስከ ትልቁ ግቢ+ ድረስ፣ ከመሠረቱ እስከ ድምድማቱ፣ በውስጥም በውጭም ተለክተው በተጠረቡና በድንጋይ መጋዝ በተቆረጡ ውድ ድንጋዮች የተሠሩ ነበሩ።+ 1 ዜና መዋዕል 22:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ዳዊት በእስራኤል ምድር የሚኖሩትን የባዕድ አገር ሰዎች+ እንዲሰበስቡ አዘዘ፤ የእውነተኛውን አምላክ ቤት ለመገንባት የሚያስፈልጉትንም ድንጋዮች እንዲጠርቡ ድንጋይ ጠራቢዎች አድርጎ መደባቸው።+
9 እነዚህ ሁሉ ከውጭ አንስቶ እስከ ትልቁ ግቢ+ ድረስ፣ ከመሠረቱ እስከ ድምድማቱ፣ በውስጥም በውጭም ተለክተው በተጠረቡና በድንጋይ መጋዝ በተቆረጡ ውድ ድንጋዮች የተሠሩ ነበሩ።+
2 ዳዊት በእስራኤል ምድር የሚኖሩትን የባዕድ አገር ሰዎች+ እንዲሰበስቡ አዘዘ፤ የእውነተኛውን አምላክ ቤት ለመገንባት የሚያስፈልጉትንም ድንጋዮች እንዲጠርቡ ድንጋይ ጠራቢዎች አድርጎ መደባቸው።+