1 ነገሥት 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በተጨማሪም ንጉሡ ከዝሆን ጥርስ ትልቅ ዙፋን ሠርቶ+ በተጣራ ወርቅ ለበጠው።+ መዝሙር 122:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አሁን በበሮችሽ ገብተንከውስጥ ቆመናል።+ መዝሙር 122:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዚያ የፍርድ ዙፋኖች፣የዳዊት ቤት ዙፋኖች+ ተቀምጠዋልና።+