መዝሙር 71:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ለአንተ የውዳሴ መዝሙር በምዘምርበት ጊዜ ከንፈሮቼ እልል ይላሉ፤+ሕይወቴን አድነሃታልና።*+ መዝሙር 103:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሕይወትሽን ከጉድጓድ* ያወጣል፤+ታማኝ ፍቅሩንና ምሕረቱን ያጎናጽፍሻል፤+