የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 20:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ሕዝቡም እዚያው ርቆ ባለበት ቆመ፤ ሙሴ ግን እውነተኛው አምላክ ወዳለበት ጥቁር ደመና ቀረበ።+

  • ዘዳግም 5:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 “ይሖዋ በተራራው ላይ በእሳቱ መካከል በደመናውና በድቅድቅ ጨለማው+ ውስጥ ሆኖ እነዚህን ትእዛዛት* ከፍ ባለ ድምፅ ለመላው ጉባኤያችሁ ተናገረ፤ ከእነዚህም ሌላ ምንም አልጨመረም፤ ከዚያም እነዚህን በሁለት የድንጋይ ጽላቶች ላይ ጽፎ ሰጠኝ።+

  • 2 ዜና መዋዕል 6:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 በዚህ ጊዜ ሰለሞን እንዲህ አለ፦ “ይሖዋ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንደሚኖር ተናግሯል።+ 2 አሁን እኔ እጅግ ከፍ ያለ ቤት፣ ለዘላለም የምትኖርበት ጸንቶ የተመሠረተ ቦታ ገንብቼልሃለሁ።”+

  • መዝሙር 18:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ከዚያም በጨለማ ራሱን ሸፈነ፤+

      ጥቁር ውኃና ጥቅጥቅ ያለ ደመና+

      እንደ መጠለያ በዙሪያው ነበር።

  • መዝሙር 97:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ደመናና ድቅድቅ ጨለማ በዙሪያው አለ፤+

      ጽድቅና ፍትሕ የዙፋኑ መሠረት ናቸው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ