የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ነህምያ 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 እባክህ ዛሬ ወደ አንተ የማቀርበውን የአገልጋይህን ጸሎት ለመስማት ጆሮህ ወደ እኔ ያዘንብል፤ ዓይኖችህም ይከፈቱ፤ እኛ እስራኤላውያን በአንተ ላይ የፈጸምነውን ኃጢአት እየተናዘዝኩ ስለ አገልጋዮችህ ስለ እስራኤላውያን ቀን ከሌት እየጸለይኩ ነው።+ እኔም ሆንኩ የአባቴ ቤት ኃጢአት ሠርተናል።+

  • መዝሙር 106:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እኛም እንደ አባቶቻችን ኃጢአት ሠርተናል፤+

      በድለናል፤ ክፉ ነገርም አድርገናል።+

  • ምሳሌ 28:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የሠራውን በደል የሚሸፋፍን አይሳካለትም፤+

      የሚናዘዝና የሚተወው ሁሉ ግን ምሕረት ያገኛል።+

  • ዳንኤል 9:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 እኛ ኃጢአት ሠርተናል፤ በደል ፈጽመናል፤ ክፋት ሠርተናል እንዲሁም ዓምፀናል፤+ ከትእዛዛትህና ከድንጋጌዎችህ ዞር ብለናል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ