1 ነገሥት 1:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ንጉሡም እንዲህ አላቸው፦ “የጌታችሁን አገልጋዮች ውሰዱና ልጄን ሰለሞንን በበቅሎዬ*+ ላይ አስቀምጣችሁ ወደ ግዮን+ ይዛችሁት ውረዱ። ማቴዎስ 21:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አህያይቱንና ውርንጭላዋን አምጥተው መደረቢያዎቻቸውን በላያቸው ላይ አደረጉ፤ እሱም ተቀመጠባቸው።*+