የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 3:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ሰለሞን ከግብፁ ንጉሥ ከፈርዖን ጋር በጋብቻ ተዛመደ። የፈርዖንን ሴት ልጅ አገባ፤*+ እሷንም የራሱን ቤት፣ የይሖዋን ቤትና+ በኢየሩሳሌም ዙሪያ ያለውን ቅጥር+ ገንብቶ እስኪጨርስ ድረስ+ ወደ ዳዊት ከተማ+ አመጣት።

  • 1 ነገሥት 7:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 በሌላኛው ግቢ+ ያለው ራሱ የሚኖርበት ቤት* የሚገኘው ከአዳራሹ* ጀርባ ሲሆን አሠራራቸውም ተመሳሳይ ነበር። በተጨማሪም ሰለሞን ላገባት ለፈርዖን ልጅ ከዚህ አዳራሽ ጋር የሚመሳሰል ቤት ሠርቶላት ነበር።+

  • 2 ዜና መዋዕል 8:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በተጨማሪም ሰለሞን የፈርዖንን ሴት ልጅ+ ከዳዊት ከተማ አውጥቶ ወደሠራላት ቤት አመጣት፤+ ይህን ያደረገው “እሷ ሚስቴ ብትሆንም የይሖዋ ታቦት የገባባቸው ቦታዎች ቅዱስ ስለሆኑ በእስራኤል ንጉሥ በዳዊት ቤት ልትኖር አይገባም” በማለት ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ