2 ዜና መዋዕል 8:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም ሰለሞን በኤዶም ምድር+ በባሕሩ ዳርቻ ወደሚገኙት ወደ ዔጽዮንጋብርና+ ወደ ኤሎት+ ሄደ። 18 ኪራም+ በአገልጋዮቹ አማካኝነት መርከቦችንና ልምድ ያላቸው ባሕረኞችን ላከለት። እነሱም ከሰለሞን አገልጋዮች ጋር ወደ ኦፊር+ በመሄድ 450 ታላንት* ወርቅ+ አምጥተው ለንጉሥ ሰለሞን ሰጡት።+
17 ከዚያም ሰለሞን በኤዶም ምድር+ በባሕሩ ዳርቻ ወደሚገኙት ወደ ዔጽዮንጋብርና+ ወደ ኤሎት+ ሄደ። 18 ኪራም+ በአገልጋዮቹ አማካኝነት መርከቦችንና ልምድ ያላቸው ባሕረኞችን ላከለት። እነሱም ከሰለሞን አገልጋዮች ጋር ወደ ኦፊር+ በመሄድ 450 ታላንት* ወርቅ+ አምጥተው ለንጉሥ ሰለሞን ሰጡት።+