2 ዜና መዋዕል 9:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሰለሞን በየዓመቱ 666 ታላንት ወርቅ ይመጣለት ነበር፤+ 14 ይህም ነጋዴዎችና ሻጮች የሚያስገቡትን ገቢ እንዲሁም የዓረብ ነገሥታት ሁሉና አገረ ገዢዎች ለሰለሞን የሚያመጡትን ወርቅና ብር ሳይጨምር ነው።+
13 ሰለሞን በየዓመቱ 666 ታላንት ወርቅ ይመጣለት ነበር፤+ 14 ይህም ነጋዴዎችና ሻጮች የሚያስገቡትን ገቢ እንዲሁም የዓረብ ነገሥታት ሁሉና አገረ ገዢዎች ለሰለሞን የሚያመጡትን ወርቅና ብር ሳይጨምር ነው።+