የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 10:14, 15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ሰለሞን በየዓመቱ 666 ታላንት ወርቅ ይመጣለት ነበር፤+ 15 ይህም ከነጋዴዎች፣ ከሸቃጮች ከሚገኘው ትርፍ፣ ከዓረብ ነገሥታት ሁሉና ከአገረ ገዢዎች የሚሰበሰበውን ሳይጨምር ነው።

  • 2 ዜና መዋዕል 1:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ንጉሡ ብርና ወርቅ በየቦታው እንደሚገኝ ድንጋይ እስኪሆን ድረስ በኢየሩሳሌም እንዲበዛ አደረገ፤+ አርዘ ሊባኖሱንም ከብዛቱ የተነሳ በሸፌላ እንደሚገኘው የሾላ ዛፍ አደረገው።+

  • መዝሙር 68:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 በኢየሩሳሌም ካለው ቤተ መቅደስህ+ የተነሳ፣

      ነገሥታት ለአንተ ስጦታ ያመጣሉ።+

  • መዝሙር 72:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ረጅም ዘመን ይኑር፤ የሳባም ወርቅ ይሰጠው።+

      ስለ እሱም ሁልጊዜ ጸሎት ይቅረብ፤

      ቀኑንም ሙሉ ይባረክ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ