-
ዘኁልቁ 23:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ልክ እንደ አንበሳ የሚነሳው ሕዝብ ይህ ነው፤
እሱም እንደ አንበሳ ተነስቶ ይቆማል።+
ያደነውን እስኪበላ፣
የተገደሉትንም ደማቸውን እስኪጠጣ ድረስ አይተኛም።”
-
-
ዘኁልቁ 24:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 አድብቷል፤ እንደ አንበሳም ተጋድሟል፤
እንደ አንበሳስ ማን ሊቀሰቅሰው ይደፍራል?
አንተን የሚባርኩህ የተባረኩ ናቸው፤
የሚረግሙህም የተረገሙ ናቸው።”+
-